ክፍት የሥራ ቦታ/ Vacancy announcement [fr]

GIF

በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ (አዲስ አበባ)

ክፍት የሥራ ቦታ ፣ ቋሚ የጥበቃ ሠራተኛ

በኤምባሲዉ ዋና የሴኩሪቲ ሃላፊ ሥር አንድ/አንዲት የጥበቃ ሠራተኛ በኢትዮጵያ የሠራተኛ ህግ መሠረት ለመቅጠር ይፈልጋል :: የሥራ ድርሻዉ እንደሚከተለዉ ይሆናል::

- እንግዳ መቀበል
- የሰዉና የመኪና ፍተሻ
- የግቢዉን ደህንነት መቆጣጠር
- እንግዶችን አጅቦ ማስገባት
- የኤምባሲዉ ዋና መኖሪያ ቤት የጥበቃና የክብር ዘብነት አገልግሎት መስጠት
- በ24 ሰዓት ጊዜ ዉስጥ (7/7) የራሱን ተራ አክብሮ መሥራት

ተፈላጊ
- ከ35 ዓመት እድሜ በታች የሆነ/ች
- ጤነኛና ጥሩ የሰዉነት አቋም ያለዉ/ላት
- በጥበቃ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት
- ቋንቋ ፣ አማርኛ እንደዚሁም ፈረንሰይኛና እንግሊዝኛ በተጨማሪ ቢታወቅ ተመራጭ ይሆናል::
- ዝግጁነት (በራሱ የጥበቃ ተራ ሰዓት የተሰጠዉን ሃላፊነት ቀንና ሌሊት ፓትሮል ማድረግ)
- የሥራ ፍላጎት ታማኝነት ጠንካራነት ታታሪነት ያለዉ/ላት

- ያልተጣራ ደመዎዝ፣ 6764 ብር በወር ሲሆን ከእዚህ ላይ የጡረታ እና የጤና ኢንሹራንስ መዋጮ ተቀናሽ ይሆናል፣
- በአነስተኛ ኪራይ የመኖርያ ቤት ይሰጣል :
- የፈረንሰኛ ቋንቋ ሥልጠና ይሰጣል::

ሥራ የሚጀመርበት ወቅት ፗጉሜ 4 ቀን 2011 ዓ·ም ጀምሮ ነዉ::

የአመልካቾች የመጀመሪያ ማጣሪያ ፈተና የሚሰጠዉ ነሃሴ 23 እና24 2011 ይሆናል ::

የ45 ቀን የሥራ ሙከራ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ የሥራ ዉሉ ወዸ ቋሚ ሠራተኝነት ይቀየራል::

አመልካች ሙሉ የጤነኛና ስፖርት ለመሥራት ብቃት ያለዉ/ላት መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነዉ::
- የህይወትና የሥራ ልምድ ታሪክ ኩሪኩለም ቪቴ (CV) ከአንድ ፎቶ ጋር:
- አንድ ማመልከቻ ከትምህርት ማስረጃ ጋር

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች እስከ ነሃሴ 17 ቀን 2009 ዓ·ም ወይም (እ·ኤ·አ እስከ 15/04/2017) ድረስ በፈረንሳይ ኤምባሲ ለዋና የሴኩሪቲ ሃላፊ : ፖ,ሣ,ቁ 1464 አዲስ አበባ ተብሎ ማስገባት ይቻላል ::


GIF

The Embassy of France in Ethiopia and to the African Union (Addis Ababa) looks for one (male / female) Full time SECURITY GUARD

Under the control of the Deputy Head of Security, the security guard, hired under the Ethiopian law, will ensure the following tasks at the French Embassy in Addis Ababa:

-  Reception of the visitors
-  People and cars control
-  Patrols in all the compound
-  Escorting visitors in the compound
-  Order and honor services at the French residence
-  Operational permanence H24 7/7

Required profile :
• Under 35 years old
• Presentable appearance and good physical condition
• Qualification or experience in security field
• Languages : Amharic + knowledge in French and English
• Availability (static guard and patrols day/night ; operational on-call)
• Motivation, discretion, probity, rigor, reactivity

Salary conditions: 6764 ETB gross salary ; health and pension insurance ; house inside the compound with favorable rate ; technical security training ; French class.

Vacant position from September 9th 2019.
Preselection’s tests will take place August 29th and 30th 2019

The continuation of the contract will depend on the success of the 45 days probationary period.

Application (medical certificate proving the candidate’s good health and authorizing him to take intensive sport trials, curriculum vitae with photo, cover letter and graduates) should be addressed or dropped at the Embassy until August 23rd 2019 to the Head of security, at the following address : French Embassy in Addis Ababa - Détachement de sécurité - BP1464 - Kebena District - Addis Abeba

Dernière modification : 13/08/2019

top of the page